Construction of a deep water well for a factory project to be built in Gelan Endodi area.ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ገላን እንዶዲ አካባቢ ለሚያስገነባዉ የፋብሪካ ፕሮጀክት ጥልቅ የዉሃ ጉድጓድ  በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግለፅ ጫረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል፡፡